ዘዳግም 28:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ይሖዋ ከምትወርሳት ምድር ላይ ጨርሶ እስኪያጠፋህ ድረስ በሽታ እንዲጣበቅብህ ያደርጋል።+ ኤርምያስ 24:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለእነሱና ለአባቶቻቸው ከሰጠኋት ምድር ላይ እስኪጠፉ ድረስ በእነሱ ላይ ሰይፍ፣+ ረሃብና ቸነፈር* እሰዳለሁ።”’”+ አሞጽ 4:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ‘በግብፅ ላይ የደረሰውን ዓይነት ቸነፈር ሰደድኩባችሁ።+ ወጣቶቻችሁን በሰይፍ ገደልኩ፤+ ፈረሶቻችሁንም ማረክሁ።+ የሰፈሮቻችሁ ግማት ወደ አፍንጫችሁ እንዲገባ አደረግኩ፤+እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም’ ይላል ይሖዋ።
10 ‘በግብፅ ላይ የደረሰውን ዓይነት ቸነፈር ሰደድኩባችሁ።+ ወጣቶቻችሁን በሰይፍ ገደልኩ፤+ ፈረሶቻችሁንም ማረክሁ።+ የሰፈሮቻችሁ ግማት ወደ አፍንጫችሁ እንዲገባ አደረግኩ፤+እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም’ ይላል ይሖዋ።