-
ዘሌዋውያን 27:9, 10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “‘ስእለቱ ለይሖዋ መባ ሆኖ መቅረብ የሚችል እንስሳ ከሆነ ለይሖዋ የሚሰጠው ማንኛውም ነገር የተቀደሰ ይሆናል። 10 እንስሳውን በሌላ መተካትም ሆነ መጥፎውን በጥሩ፣ ጥሩውን በመጥፎ መለወጥ አይችልም። እንስሳውን በሌላ እንስሳ መለወጥ ካለበት ግን የመጀመሪያው እንስሳም ሆነ ተለዋጭ ሆኖ የቀረበው እንስሳ የተቀደሱ ይሆናሉ።
-