መሳፍንት 1:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ቢንያማውያን ግን በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን ኢያቡሳውያን ከዚያ አላስወጧቸውም ነበር፤ በመሆኑም ኢያቡሳውያኑ ከቢንያማውያን ጋር እስከ ዛሬ ድረስ በኢየሩሳሌም አብረው ይኖራሉ።+ መዝሙር 106:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይሖዋ ባዘዛቸው መሠረት፣+ሕዝቦቹን ከማጥፋት ወደኋላ አሉ።+
21 ቢንያማውያን ግን በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን ኢያቡሳውያን ከዚያ አላስወጧቸውም ነበር፤ በመሆኑም ኢያቡሳውያኑ ከቢንያማውያን ጋር እስከ ዛሬ ድረስ በኢየሩሳሌም አብረው ይኖራሉ።+