ዘፍጥረት 29:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 አሁንም እንደገና ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች። እሷም “አሁን ይሖዋን አወድሰዋለሁ” አለች። ስለሆነም ይሁዳ*+ አለችው። ከዚያ በኋላ መውለድ አቆመች። ዘፍጥረት 46:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የይሁዳ+ ወንዶች ልጆች ኤር፣ ኦናን፣ ሴሎም፣+ ፋሬስ+ እና ዛራ+ ነበሩ፤ ይሁንና ኤር እና ኦናን በከነአን ምድር ሞቱ።+ የፋሬስ ወንዶች ልጆች ኤስሮን እና ሃሙል ነበሩ።+ ዘኁልቁ 2:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “በስተ ምሥራቅ ፀሐይ በምትወጣበት አቅጣጫ በየምድቡ* የሚሰፍረው ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የይሁዳ ምድብ ይሆናል፤ የይሁዳ ልጆች አለቃ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን+ ነው። 4 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 74,600 ናቸው።+ 1 ዜና መዋዕል 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሁዳ+ ከወንድሞቹ የሚበልጥ ከመሆኑም ሌላ መሪ+ የሚሆነው የተገኘው ከእሱ ነው፤ ሆኖም የብኩርና መብቱን ያገኘው ዮሴፍ ነበር። ማቴዎስ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤+ይስሐቅ ያዕቆብን ወለደ፤+ያዕቆብ ይሁዳንና+ ወንድሞቹን ወለደ፤ ዕብራውያን 7:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጌታችን ከይሁዳ ነገድ እንደወጣ የታወቀ ነውና፤+ ይሁንና ሙሴ ከዚህ ነገድ ካህናት እንደሚገኙ የተናገረው ነገር የለም።
12 የይሁዳ+ ወንዶች ልጆች ኤር፣ ኦናን፣ ሴሎም፣+ ፋሬስ+ እና ዛራ+ ነበሩ፤ ይሁንና ኤር እና ኦናን በከነአን ምድር ሞቱ።+ የፋሬስ ወንዶች ልጆች ኤስሮን እና ሃሙል ነበሩ።+
3 “በስተ ምሥራቅ ፀሐይ በምትወጣበት አቅጣጫ በየምድቡ* የሚሰፍረው ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የይሁዳ ምድብ ይሆናል፤ የይሁዳ ልጆች አለቃ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን+ ነው። 4 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 74,600 ናቸው።+
2 አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤+ይስሐቅ ያዕቆብን ወለደ፤+ያዕቆብ ይሁዳንና+ ወንድሞቹን ወለደ፤ ዕብራውያን 7:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጌታችን ከይሁዳ ነገድ እንደወጣ የታወቀ ነውና፤+ ይሁንና ሙሴ ከዚህ ነገድ ካህናት እንደሚገኙ የተናገረው ነገር የለም።