ዘሌዋውያን 7:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 “‘መባ አድርጎ የሚያቀርበው መሥዋዕት ስእለት+ ወይም የፈቃደኝነት መባ+ ከሆነ መሥዋዕቱን ባቀረበበት ቀን መበላት አለበት፤ የተረፈውም በማግስቱ ሊበላ ይችላል።
16 “‘መባ አድርጎ የሚያቀርበው መሥዋዕት ስእለት+ ወይም የፈቃደኝነት መባ+ ከሆነ መሥዋዕቱን ባቀረበበት ቀን መበላት አለበት፤ የተረፈውም በማግስቱ ሊበላ ይችላል።