1 ቆሮንቶስ 14:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 አምላክ የሰላም እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና።+ በቅዱሳን ጉባኤዎች ሁሉ እንደሚደረገው 1 ቆሮንቶስ 14:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ሆኖም ሁሉም ነገር በአግባብና በሥርዓት ይሁን።+