ዘኁልቁ 14:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እስራኤላውያንም በሙሉ በሙሴና በአሮን ላይ ያጉረመርሙ ጀመር፤+ መላው ማኅበረሰብ እንዲህ አላቸው፦ “ምነው በግብፅ ምድር ሳለን ሞተን ባረፍነው፤ ወይም ምናለ በዚህ ምድረ በዳ በሞትን! ዘኁልቁ 16:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በምድረ በዳ ልትገድለን ወተትና ማር ከምታፈሰው ምድር ያወጣኸን አይበቃህም?+ አሁን ደግሞ በእኛ ላይ ፈላጭ ቆራጭ* ልትሆን ያምርሃል? ዘኁልቁ 16:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 በማግስቱም መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ “እናንተ ሰዎች የይሖዋን ሕዝብ ገድላችኋል” በማለት በሙሴና በአሮን ላይ ያጉረመርም ጀመር።+
2 እስራኤላውያንም በሙሉ በሙሴና በአሮን ላይ ያጉረመርሙ ጀመር፤+ መላው ማኅበረሰብ እንዲህ አላቸው፦ “ምነው በግብፅ ምድር ሳለን ሞተን ባረፍነው፤ ወይም ምናለ በዚህ ምድረ በዳ በሞትን!