መዝሙር 106:32, 33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 በመሪባ* ውኃ አጠገብ አምላክን አስቆጡት፤በእነሱም የተነሳ ሙሴ ችግር ላይ ወደቀ።+ 33 መንፈሱን አስመረሩት፤እሱም በከንፈሮቹ በችኮላ ተናገረ።+