ሩት 4:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አሚናዳብም+ ነአሶንን ወለደ፤ ነአሶንም ሰልሞንን ወለደ፤ ሉቃስ 3:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ዳዊት የእሴይ ልጅ፣+እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፣+ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፣+ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፣+ሰልሞን የነአሶን ልጅ፣+ አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025) ውጣ ግባ አማርኛ አጋራ የግል ምርጫዎች Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania የአጠቃቀም ውል ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ JW.ORG ግባ አጋራ በኢሜይል አጋራ
23 ኢየሱስ+ ሥራውን ሲጀምር 30 ዓመት ገደማ ሆኖት ነበር፤+ ሕዝቡም የዮሴፍ ልጅ+ እንደሆነ አድርገው ያስቡ ነበር፤ዮሴፍ የሄሊ ልጅ፣ ሉቃስ 3:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ዳዊት የእሴይ ልጅ፣+እሴይ የኢዮቤድ ልጅ፣+ኢዮቤድ የቦዔዝ ልጅ፣+ቦዔዝ የሰልሞን ልጅ፣+ሰልሞን የነአሶን ልጅ፣+