ዘፍጥረት 12:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋም አብራምን እንዲህ አለው፦ “ከአገርህ፣ ከዘመዶችህና ከአባትህ ቤት ወጥተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ሂድ።+ ዘፍጥረት 12:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የሚባርኩህን እባርካለሁ፤ የሚረግምህንም እረግማለሁ፤+ የምድር ሕዝቦችም ሁሉ በአንተ አማካኝነት ይባረካሉ።”*+