ዘኁልቁ 21:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከባሞትም ተነስተው የሺሞንን*+ ቁልቁል ማየት ወደሚቻልበት በጲስጋ+ አናት ላይ ወደሚገኘውና በሞዓብ ክልል*+ ወዳለው ሸለቆ ተጓዙ።