ዘሌዋውያን 18:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ደንቦቼንና ድንጋጌዎቼን ጠብቁ፤ እንዲህ የሚያደርግ ማንኛውም ሰው በእነሱ አማካኝነት በሕይወት ይኖራል።+ እኔ ይሖዋ ነኝ።