-
ዘሌዋውያን 25:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ደንቦቼን ብትፈጽሙና ድንጋጌዎቼን ብትጠብቁ በምድሪቱ ላይ ያለስጋት ትኖራላችሁ።+
-
-
ዘዳግም 30:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አምላክህ ይሖዋ አባቶችህ ወርሰዋት ወደነበሩት ምድር ያስገባሃል፤ አንተም ትወርሳታለህ፤ እሱም ከአባቶችህ ይበልጥ ያበለጽግሃል፤ እንዲሁም ያበዛሃል።+
-