መሳፍንት 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ይሖዋ መሳፍንትን በሚያስነሳላቸው+ ጊዜ ሁሉ ይሖዋ ከመስፍኑ ጋር ይሆን ነበር፤ በመስፍኑም ዘመን ሁሉ ከጠላቶቻቸው እጅ ያድናቸው ነበር፤ ምክንያቱም ይሖዋ በሚጨቁኗቸውና+ በሚያንገላቷቸው ሰዎች የተነሳ ሲቃትቱ ያዝናል።*+ መዝሙር 90:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ይሖዋ ሆይ፣ ተመለስ!+ ይህ ሁኔታ የሚቀጥለው እስከ መቼ ነው?+ ለአገልጋዮችህ ራራላቸው።+ መዝሙር 106:45 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 45 ለእነሱ ሲል ቃል ኪዳኑን ያስታውስ ነበር፤ታላቅ በሆነው* ታማኝ ፍቅሩ ተገፋፍቶ ያዝንላቸው* ነበር።+ መዝሙር 135:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ይሖዋ ለሕዝቡ ይሟገታልና፤*+ለአገልጋዮቹም ይራራል።*+
18 ይሖዋ መሳፍንትን በሚያስነሳላቸው+ ጊዜ ሁሉ ይሖዋ ከመስፍኑ ጋር ይሆን ነበር፤ በመስፍኑም ዘመን ሁሉ ከጠላቶቻቸው እጅ ያድናቸው ነበር፤ ምክንያቱም ይሖዋ በሚጨቁኗቸውና+ በሚያንገላቷቸው ሰዎች የተነሳ ሲቃትቱ ያዝናል።*+