-
ዘኁልቁ 27:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እሱም በኡሪም+ አማካኝነት የይሖዋን ፍርድ በሚጠይቅለት በካህኑ በአልዓዛር ፊት ይቆማል። እሱም ሆነ ከእሱ ጋር ያሉት እስራኤላውያን እንዲሁም መላው ማኅበረሰብ በእሱ ትእዛዝ ይወጣሉ፤ በእሱ ትእዛዝ ይገባሉ።”
-
-
ኢያሱ 1:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 እነሱም ለኢያሱ እንዲህ ሲሉ መለሱለት፦ “የምታዘንን ሁሉ እንፈጽማለን፤ ወደምትልከንም ሁሉ እንሄዳለን።+
-