ምሳሌ 22:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ልጅን* ሊሄድበት በሚገባው መንገድ አሠልጥነው፤+በሚያረጅበት ጊዜም እንኳ ከዚያ ፈቀቅ አይልም።+ ኤፌሶን 6:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አባቶች ሆይ፣ ልጆቻችሁን አታስመርሯቸው፤+ ከዚህ ይልቅ በይሖዋ* ተግሣጽና+ ምክር* አሳድጓቸው።+