ዘኁልቁ 20:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በኋላም ይሖዋ ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦ “በእስራኤል ሕዝብ ፊት በእኔ ስላልታመናችሁና እኔን ስላልቀደሳችሁ ይህን ጉባኤ እኔ ወደምሰጠው ምድር ይዛችሁ አትገቡም።”+ ዘዳግም 31:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ከዚያም ሙሴ ወጥቶ እነዚህን ቃላት ለመላው እስራኤል ተናገረ፤ 2 እንዲህም አላቸው፦ “እንግዲህ እኔ አሁን 120 ዓመት ሆኖኛል።+ ይሖዋ ‘የዮርዳኖስን ወንዝ አትሻገርም’+ ስላለኝ ከእንግዲህ ልመራችሁ* አልችልም።
12 በኋላም ይሖዋ ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦ “በእስራኤል ሕዝብ ፊት በእኔ ስላልታመናችሁና እኔን ስላልቀደሳችሁ ይህን ጉባኤ እኔ ወደምሰጠው ምድር ይዛችሁ አትገቡም።”+
31 ከዚያም ሙሴ ወጥቶ እነዚህን ቃላት ለመላው እስራኤል ተናገረ፤ 2 እንዲህም አላቸው፦ “እንግዲህ እኔ አሁን 120 ዓመት ሆኖኛል።+ ይሖዋ ‘የዮርዳኖስን ወንዝ አትሻገርም’+ ስላለኝ ከእንግዲህ ልመራችሁ* አልችልም።