-
ዘፀአት 24:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 በዚህ ጊዜ ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ወደ እኔ ወደ ተራራው ውጣና በዚያ ቆይ። ለሕዝቡ መመሪያ እንዲሆን እኔ የጻፍኩትን ሕግና ትእዛዝ የያዙትን የድንጋይ ጽላቶች እሰጥሃለሁ።”+
-
-
ዘፀአት 32:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ጽላቶቹ የአምላክ ሥራ ነበሩ፤ በጽላቶቹ ላይ የተቀረጸው ጽሑፍም የአምላክ ጽሑፍ ነበር።+
-