ዘፀአት 24:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚያም ሙሴ ወደ ደመናው ገባ፤ ወደ ተራራውም ወጣ።+ ሙሴም በተራራው ላይ 40 ቀንና 40 ሌሊት ቆየ።+