ዘፀአት 32:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በዚህ ጊዜ ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ከግብፅ ምድር መርተህ ያወጣኸው ሕዝብህ ምግባረ ብልሹ+ ስለሆነ ሂድ፣ ውረድ።