የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 1:32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 32 እናንተ ግን ይህ ሁሉ ተደርጎላችሁም በአምላካችሁ በይሖዋ ላይ እምነት አላሳደራችሁም፤+

  • መዝሙር 106:24, 25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ከዚያም የተወደደችውን ምድር ናቁ፤+

      በገባው ቃል ላይ እምነት አልነበራቸውም።+

      25 በድንኳኖቻቸው ውስጥ ሆነው ማጉረምረማቸውን ቀጠሉ፤+

      የይሖዋን ድምፅ አልሰሙም።+

  • ዕብራውያን 3:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ስለዚህ ሊገቡ ያልቻሉት እምነት በማጣታቸው የተነሳ እንደሆነ እንረዳለን።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ