ዘፀአት 20:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከዚያም አምላክ ይህን ቃል ሁሉ ተናገረ፦+ ዘፀአት 34:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 እሱም በዚያ ከይሖዋ ጋር 40 ቀንና 40 ሌሊት ቆየ። እህል አልቀመሰም፤ ውኃም አልጠጣም።+ እሱም* በጽላቶቹ ላይ የቃል ኪዳኑን ቃላት ይኸውም አሥርቱን ትእዛዛት* ጻፈ።+ ዘዳግም 4:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እሱም እንድትጠብቁት ያዘዛችሁን ቃል ኪዳኑን ይኸውም አሥርቱን ትእዛዛት* ገለጸላችሁ።+ ከዚያም በሁለት የድንጋይ ጽላቶች ላይ ጻፋቸው።+
28 እሱም በዚያ ከይሖዋ ጋር 40 ቀንና 40 ሌሊት ቆየ። እህል አልቀመሰም፤ ውኃም አልጠጣም።+ እሱም* በጽላቶቹ ላይ የቃል ኪዳኑን ቃላት ይኸውም አሥርቱን ትእዛዛት* ጻፈ።+