የሐዋርያት ሥራ 10:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፦ “እነሆ፣ አምላክ እንደማያዳላ በእርግጥ አስተዋልኩ፤+ ሮም 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በአምላክ ዘንድ አድልዎ የለምና።+