ዘዳግም 8:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 አንድ ሰው ለልጁ እርማት እንደሚሰጥ ሁሉ አምላክህ ይሖዋም እርማት ይሰጥህ+ እንደነበር ልብህ በሚገባ ያውቃል። ዕብራውያን 12:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ* የሚወዳቸውን ይገሥጻልና፤ እንዲያውም እንደ ልጁ አድርጎ የሚቀበለውን ሁሉ ይቀጣል።”*+