ፊልጵስዩስ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ። ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ!+ 1 ተሰሎንቄ 5:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ።+