2 ቆሮንቶስ 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ለመስጠት ፈቃደኝነቱ ካለ ስጦታው ይበልጥ ተቀባይነት የሚኖረው አንድ ሰው ባለው መጠን ሲሰጥ+ እንጂ በሌለው መጠን ሲሰጥ አይደለምና።