-
ዘሌዋውያን 22:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ተቀባይነት ስለማያስገኝላችሁ እንከን ያለበትን ማንኛውንም ነገር አታቅርቡ።+
-
-
ዘዳግም 15:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ይሁንና እንስሳው እንከን ካለበት ይኸውም አንካሳ ወይም ዕውር ከሆነ አሊያም ሌላ ዓይነት ከባድ ጉድለት ካለበት ለአምላክህ ለይሖዋ መሥዋዕት አድርገህ አታቅርበው።+
-