-
ዘዳግም 12:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 አንተ በአምላክህ በይሖዋ ላይ ይህን ማድረግ የለብህም፤ ምክንያቱም እነሱ ይሖዋ የሚጠላውን አስጸያፊ ነገር ሁሉ ለአማልክታቸው ያደርጋሉ፤ ሌላው ቀርቶ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአማልክታቸው በእሳት ያቃጥላሉ።+
-
-
2 ነገሥት 16:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የረማልያህ ልጅ ፋቁሄ በነገሠ በ17ኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የኢዮዓታም ልጅ አካዝ+ ነገሠ።
-
-
መዝሙር 106:35-37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን
ለአጋንንት መሥዋዕት አድርገው ያቀርቡ ነበር።+
-