ዘኁልቁ 15:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 “እስራኤላውያን በትውልዶቻቸው ሁሉ በልብሳቸው ጫፍ ላይ ዘርፍ እንዲያደርጉ ንገራቸው፤ ልብሳቸውም ከዘርፉ በላይ ሰማያዊ ጥለት ይኑረው።+ ማቴዎስ 23:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ጸሐፍትና ፈሪሳውያን በገዛ ሥልጣናቸው የሙሴን ቦታ ወስደዋል። ማቴዎስ 23:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ማንኛውንም ነገር የሚያደርጉት በሰዎች ለመታየት ብለው ነው፤+ ለምሳሌ ትልቅ ክታብ* ያስራሉ፤+ የልብሳቸውንም ዘርፍ ያስረዝማሉ።+