ዕብራውያን 13:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ጋብቻ በሁሉ ዘንድ ክቡር፣ መኝታውም ከርኩሰት የጸዳ ይሁን፤+ አምላክ ሴሰኞችንና* አመንዝሮችን ይፈርድባቸዋልና።+