ዘኁልቁ 12:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከዚያም ደመናው ከድንኳኑ ላይ ተነሳ፤ በዚህ ጊዜ ሚርያም በሥጋ ደዌ ተመታ እንደ በረዶ ነጭ ሆና ነበር።+ አሮንም ወደ ሚርያም ዞር ሲል በሥጋ ደዌ ተመታ አየ።+ ዘኁልቁ 12:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ስለዚህ ሚርያም ለሰባት ቀን ከሰፈሩ ውጭ ተገልላ እንድትቆይ ተደረገ፤+ ሕዝቡም ሚርያም ተመልሳ እንድትቀላቀል እስኪደረግ ድረስ ጉዞውን አልቀጠለም።
10 ከዚያም ደመናው ከድንኳኑ ላይ ተነሳ፤ በዚህ ጊዜ ሚርያም በሥጋ ደዌ ተመታ እንደ በረዶ ነጭ ሆና ነበር።+ አሮንም ወደ ሚርያም ዞር ሲል በሥጋ ደዌ ተመታ አየ።+