-
ዘዳግም 6:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እኔ ዛሬ የማዝህን እነዚህን ትእዛዛት በልብህ ያዝ፤
-
-
ዘዳግም 11:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 “አንተም አምላክህን ይሖዋን ውደድ፤+ ለእሱ ያለብህንም ግዴታ ምንጊዜም ተወጣ፤ እንዲሁም ደንቦቹን፣ ድንጋጌዎቹንና ትእዛዛቱን ሁልጊዜ ጠብቅ።
-
-
መዝሙር 119:34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
34 ሕግህን እንዳከብርና
በሙሉ ልቤ እንድጠብቅ
ማስተዋል ስጠኝ።
-