ዘዳግም 4:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ዛሬ በፊታችሁ እንዳስቀመጥኩት እንደዚህ ሕግ ያለ የጽድቅ ሥርዓቶችና ድንጋጌዎች ያሉት የትኛው ታላቅ ብሔር ነው?+