ዘዳግም 11:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ልባችሁ እንዳይታለልና ዞር ብላችሁ ሌሎች አማልክትን እንዳታመልኩ እንዲሁም እንዳትሰግዱላቸው ተጠንቀቁ።+ ዕብራውያን 3:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ወንድሞች፣ ሕያው ከሆነው አምላክ በመራቅ እምነት የለሽ የሆነ ክፉ ልብ ከእናንተ መካከል በማናችሁም ውስጥ እንዳያቆጠቁጥ ተጠንቀቁ፤+