መዝሙር 78:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እሱ ለያዕቆብ ማሳሰቢያ ሰጠ፤በእስራኤልም ሕግ ደነገገ፤እነዚህን ነገሮች ለልጆቻቸው እንዲያሳውቁአባቶቻችንን አዘዛቸው፤+ መክብብ 12:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሁሉ ነገር ከተሰማ በኋላ መደምደሚያው ይህ ነው፦ እውነተኛውን አምላክ ፍራ፤+ ትእዛዛቱንም ጠብቅ፤+ ይህ የሰው አጠቃላይ ግዴታ ነውና።+
5 እሱ ለያዕቆብ ማሳሰቢያ ሰጠ፤በእስራኤልም ሕግ ደነገገ፤እነዚህን ነገሮች ለልጆቻቸው እንዲያሳውቁአባቶቻችንን አዘዛቸው፤+ መክብብ 12:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሁሉ ነገር ከተሰማ በኋላ መደምደሚያው ይህ ነው፦ እውነተኛውን አምላክ ፍራ፤+ ትእዛዛቱንም ጠብቅ፤+ ይህ የሰው አጠቃላይ ግዴታ ነውና።+