ኢያሱ 5:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እስራኤላውያንም በጊልጋል እንደሰፈሩ ቆዩ፤ ወሩ በገባ በ14ኛው ቀን ምሽት ላይም በኢያሪኮ በረሃማ ሜዳ የፋሲካን* በዓል አከበሩ።+ ኢያሱ 10:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 ከዚያም ኢያሱና እስራኤላውያን በሙሉ በጊልጋል+ ወደሚገኘው ሰፈር ተመለሱ።