-
ዘዳግም 20:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 “አንዲትን ከተማ ለመውጋት ወደ እሷ ስትቀርብ ለከተማዋ የሰላም ጥሪ አስተላልፍ።+
-
-
ዘዳግም 20:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “በአቅራቢያህ በሚገኙ በእነዚህ ብሔራት ከተሞች ላይ ሳይሆን ከአንተ ርቀው በሚገኙት ከተሞች ሁሉ ላይ የምታደርገው ይህንኑ ነው።
-