ዕብራውያን 11:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ዝሙት አዳሪዋ ረዓብ ታዛዥ ሳይሆኑ ከቀሩት ሰዎች ጋር ከመጥፋት የዳነችው በእምነት ነው፤ ምክንያቱም ሰላዮቹን በሰላም ተቀብላለች።+