-
ኢያሱ 10:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ይሖዋም በእስራኤላውያን ፊት ግራ እንዲጋቡ አደረጋቸው፤+ እነሱም ገባኦን ላይ ክፉኛ ጨፈጨፏቸው፤ ወደ ቤትሆሮን አቀበት በሚወስደው መንገድ ላይ በማሳደድ እስከ አዜቃ እና እስከ መቄዳ ድረስ መቷቸው።
-
-
ኢያሱ 15:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የይሁዳ ነገድ በየቤተሰባቸው የተሰጣቸው ርስት ይህ ነበር።
-
-
ኢያሱ 15:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 ገዴሮት፣ ቤትዳጎን፣ ናዕማ እና መቄዳ፤+ በአጠቃላይ 16 ከተሞች ከነመንደሮቻቸው ነበሩ።
-