ኢያሱ 15:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 የይሁዳ ነገድ በየቤተሰባቸው የተሰጣቸው ርስት ይህ ነበር። ኢያሱ 15:42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ሊብና፣+ ኤቴር፣ አሻን፣+ ኢያሱ 21:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለካህኑ ለአሮን ልጆችም ነፍስ ላጠፋ ሰው የመማጸኛ ከተማ+ የሆነችውን ኬብሮንን+ ከነግጦሽ መሬቷ፣ ሊብናን+ ከነግጦሽ መሬቷ፣