ኢያሱ 10:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያም ይሖዋ ኢያሱን “በእጅህ አሳልፌ ስለሰጠኋቸው+ አትፍራቸው።+ አንዳቸውም እንኳ ሊቋቋሙህ አይችሉም”+ አለው።