-
ኢያሱ 8:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በኢያሪኮና በንጉሥዋ ላይ ያደረግከውን ሁሉ በጋይና በንጉሥዋም ላይ አድርግ፤+ የማረካችኋቸውን ነገሮችና ከብቶቿን ግን ለራሳችሁ ውሰዱ። ከከተማዋም በስተ ጀርባ የደፈጣ ተዋጊዎችን አስቀምጥ።”
-
-
ኢያሱ 8:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 እስራኤላውያንም ይሖዋ ለኢያሱ በሰጠው ትእዛዝ መሠረት የከተማዋን ምርኮና ከብቶች ለራሳቸው ወሰዱ።+
-