-
ኢያሱ 4:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ሕዝቡም በመጀመሪያው ወር በአሥረኛው ቀን ላይ ከዮርዳኖስ ወጥቶ በኢያሪኮ ምሥራቃዊ ወሰን ላይ በምትገኘው በጊልጋል ሰፈረ።+
-
-
ኢያሱ 10:43አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
43 ከዚያም ኢያሱና እስራኤላውያን በሙሉ በጊልጋል+ ወደሚገኘው ሰፈር ተመለሱ።
-