ዘኁልቁ 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ለእስራኤላውያን የምሰጠውን የከነአንን ምድር እንዲሰልሉ ሰዎችን ላክ። ከእያንዳንዱ የአባቶች ነገድ አንድ አንድ ሰው ይኸውም ከመካከላቸው አለቃ+ የሆነውን ሰው ትልካለህ።”+ ዘኁልቁ 13:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከይሁዳ ነገድ የየፎኒ ልጅ ካሌብ፣+
2 “ለእስራኤላውያን የምሰጠውን የከነአንን ምድር እንዲሰልሉ ሰዎችን ላክ። ከእያንዳንዱ የአባቶች ነገድ አንድ አንድ ሰው ይኸውም ከመካከላቸው አለቃ+ የሆነውን ሰው ትልካለህ።”+