ኢያሱ 15:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በመሆኑም ካሌብ የኤናቅ+ ዘሮች የሆኑትን ሦስቱን የኤናቅ ልጆች ማለትም ሸሻይን፣ አሂማንን እና ታልማይን+ ከዚያ አባረራቸው። መሳፍንት 1:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሙሴ ቃል በገባው መሠረት ኬብሮንን ለካሌብ ሰጡት፤+ እሱም ሦስቱን የኤናቅ ልጆች ከዚያ አባረራቸው።+