ኢያሱ 18:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የቢንያም ነገድ በየቤተሰቡ ያገኛቸው ከተሞች እነዚህ ናቸው፦ ኢያሪኮ፣ ቤትሆግላ፣ ኤሜቀጺጽ፣ 22 ቤትአረባ፣+ ጸማራይም፣ ቤቴል፣+