-
ኢያሱ 18:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በስተ ደቡብ ያለው ወሰን ደግሞ ከቂርያትየአሪም ጫፍ ተነስቶ ወደ ምዕራብ ይዘልቃል፤ ከዚያም ወደ ነፍቶአ+ የውኃ ምንጭ ይወጣል።
-
-
ኢያሱ 18:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 በስተ ምሥራቅ በኩል ወሰኑ ዮርዳኖስ ነበር። የቢንያም ዘሮች በየቤተሰባቸው ያገኙት ርስት ወሰን ዙሪያውን ይህ ነበር።
-