-
ኢያሱ 19:48አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
48 የዳን ነገድ ርስት በየቤተሰቡ ይህ ነበር። ከተሞቹና መንደሮቻቸው እነዚህ ነበሩ።
-
-
መሳፍንት 14:1, 2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ከዚያም ሳምሶን ወደ ቲምና ወረደ፤ በቲምናም አንዲት ፍልስጤማዊት ሴት አየ። 2 ወጥቶም አባቱንና እናቱን “በቲምና ያለች አንዲት ፍልስጤማዊት ዓይኔን ማርካዋለች፤ እሷን እንድታጋቡኝ እፈልጋለሁ” አላቸው።
-