-
ዘኁልቁ 13:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 ከዚያም ካሌብ “በድፍረት እንውጣ፤ ድል እንደምናደርግ ምንም ጥርጥር ስለሌለው ምድሪቱን እንወርሳለን” በማለት በሙሴ ፊት የቆመውን ሕዝብ ሊያረጋጋ ሞከረ።+
-
-
ዘዳግም 1:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 ከየፎኒ ልጅ ከካሌብ በስተቀር ማንም አያያትም። እሱ ያያታል፤ ይሖዋን በሙሉ ልቡ ስለተከተለም የረገጣትን ምድር ለእሱና ለልጆቹ እሰጣታለሁ።+
-