1 ዜና መዋዕል 2:49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 49 ከጊዜ በኋላም የማድማናን+ አባት ሻአፍን እንዲሁም የማክበናን እና የጊባዓን+ አባት ሻዌን ወለደች። የካሌብ+ ሴት ልጅ አክሳ+ ትባል ነበር።